• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0 Comments
  • 7 hours, 52 minutes ago
  • 25 Views

ዶ/ር ፍስሃ ይታገሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን (IPDC) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍስሃ ይታገሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡት የሹመት ዕጩነት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸደቀ።

  • by admin
  • 0 Comments
  • 7 hours, 50 minutes ago
  • 29 Views

በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሥራ አስጀመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በሳም ፕሬሺየስ ሜታልስ መካከል በተደረገ አጋርነት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና የተገነባው ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ሥራ አስጀመሩ።