• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0 Comments
  • 2 months, 3 weeks ago
  • 664 Views

የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባኒያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጠና ስራ እዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባኒያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጠና ስራ እዲጀምሩ ጥሪ  አቀረቡ፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 2 months, 3 weeks ago
  • 441 Views

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሰራ አስፈጻሚ ኢትዮጵያ በትራንስፖርትና በሎጀስቲክ ዘርፍ ያላትን የኢንቨስትመንት እድል በፓሪስ አስተዋወቁ

ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በትራንስፖርት፣ በሎጀስቲክ እና መሰረተ-ልማት ዘርፍ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጮች በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ በተካሄደው የኢትዮጵያ እና አውሮፓ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ አስተዋወቁ፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 3 months ago
  • 784 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአመታት የኦዲት ባክ ሎግ መፍታት መቻሉ ስኬታማ ስራ ነው - የመንግስት ልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ

የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ልማት ኮርፖሬሽን የአመታት የኦዲት ባክ ሎግ መፍታት መቻሉ ከሌሎች የመንግስት ልማት ድርጅቶች አንጻር ሲታይ ስኬታማ ስራ ነው አሉ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ መለስ መና፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 3 months, 1 week ago
  • 865 Views

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ጉብኝት አደረጉ

በአፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የተመራ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ተገኝተው የዞኑን የስራ እንቅስቃሴ እና የኩባንያዎችን ስራ ጎበኙ፡፡