• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 month ago
  • 159 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን በአዳማ ከተማ በመገምገም ላይ ይገኛል

የእቅድ አፈፃፀሙን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ፤የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የስራ መሪዎችና የልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ስራ አስኪያጆች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 4 weeks, 1 day ago
  • 98 Views

በመጀመሪያው ግማሽ በጀት  ዓመት ከ377 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለጸ፡፡

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ  6 ወራት ከ377  ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ያስመዘገቡ 64 ባለሃብቶች ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው  ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ኢንዱስትሪ ፓርኮች መሳብ መቻሉ ተገልጿል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 4 weeks, 1 day ago
  • 113 Views

ኮርፖሬሽኑ ባለፉት 6 ወራት ከ2.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ2.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተገልጿል።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 4 weeks ago
  • 415 Views

ባለፉት 6 ወራት ለሀገር ውስጥ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች ከ13.4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወር ለሀገር ውስጥ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች ከ13.4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡