የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን በጅማ በመገምገም ላይ ይገኛል
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከአራት ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡