• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 2 weeks ago
  • 765 Views

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪና የሁሉንም የኢንቨስተሮችን ፍላጎት ማሟላት የሚችሉ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን መገንባት መቻሏ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ባለፉት 11 አመታት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ሁሉንም አይነት ኢንቨስትመንት ተቀብለው ማስተናገድ የሚችሉ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገንብታ ባለሃብቶችን በማስተናገድ ላይ መሆኗን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኦፐሬሽንና ፓርክ አስተዳደር ዘርፍ ስራ አስፈፃሚ አቶ ፍፁም ከተማ ገለፁ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 month, 1 week ago
  • 187 Views

የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ለሃገራዊ እድገት የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ስራዎች በመሰራት ላይ ናቸው:-ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች እና ኢንዱስትሪ ፓርኮች የሃገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ በማሳደግ የማኑፋክቸሪግ ዘርፉ ለሃገራዊ እድገት የበኩሉን ሚና እንዲያበረክት የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኑን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ።