• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0 Comments
  • 11 months, 1 week ago
  • 773 Views

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ በ60 ሚሊዮን ዶላር ስራ የጀመረው ቶዮ ሶላር የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ

በሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በ60 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የተለያዩ ሶላር ፓኔሎችን ለማምረት የገባው የጃፓኑ ቶዮ ሶላር ኩባንያ የማሽን ተከላ ስራዎችን በማጠናቀቅ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 11 months, 1 week ago
  • 699 Views

በቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ

ቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር  ቼን ቺናን የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎብኝተዋል።

  • by admin
  • 0 Comments
  • 11 months, 1 week ago
  • 702 Views

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ለመጀመሪያ ጊዜ የኮርፖሬሽኑን የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ገመገመ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደር ወደ ኢትዮጵያ መዛወሩን ተከትሎ የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈጻጸምን ለመጀመሪያ ጊዜ ገምግሟል፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 11 months, 2 weeks ago
  • 629 Views

“ለአካባቢ ጥበቃ እና ለጥራት ትኩረት ተሰጥቶ የሚመረት ምርት በዓለም ዓቀፍ ገበያ ውስጥ ተፈላጊ ነው” ፦የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

ለአካባቢ ጥበቃ እና ለጥራት ትኩረት ተሰጥቶ የሚመረት ምርት በዓለም ዓቀፍ ገበያ ውስጥ ተፈላጊ መሆኑን የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር  ገለጹ፡፡