• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 year ago
  • 1082 Views

በኢትዮጵያ  የፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ዘርፉን ቻይናውያን ባለሃብቶች ገብተው እንዲሰሩ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን:- የቻይና አፍሪካ የጤና እንክብካቤ

በኢትዮጵያ  የፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ዘርፍ ቻይናውያን ባለሃብቶች በሰፊው እንዲሳተፉ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የቻይና አፍሪካ የጤና አጠባበቅ ትብብር ልዑካን አባላት ገለጹ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 year ago
  • 840 Views

ለጃፓን ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በተመለከተ ገለጻ ተደረገ

በቶኪዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ልማት ኮንፈረንስ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ከስብሰባበው ጎን ለጎን ለጃፓን ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በተመለከተ ገለጻ አድርጓል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 year ago
  • 739 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የኮምቦልቻ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በኮምቦልቻ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የሚገኙ ባለሃብቶች የስራ እንቅስቃሴን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 year ago
  • 713 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ አስጀመሩ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና  ከፍተኛ አመራሮች የኮርፖሬሽኑ የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ የሁለት አቅመ ደካሞችን  ቤት እድሳትን አስጀምረዋል ፡፡