• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 11 months, 2 weeks ago
  • 208 Views

አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር

አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር!!

✍️በ አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር በአልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ ፤ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፤ በፓኬጅንግ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶች በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡

✍️ 10 የማምረቻ ሼድ ሲኖሩት ከ2000 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ፈጥሯል፡፡

✍️ከቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡

✍️በኢንዱስትሪ መንደሩ ከ23 በላይ ባለሃብቶች ምርት በማምረት ላይ ይገኛሉ ፡፡

#በሚሊዮኖች ገበያ ፤

#በወጣት የሰው ሃይል ፤

#በሚፈልጉት የኢንቨስትመንት ዘርፍ ፤

#በምቹ የአየር ሁኔታ ፤

#በመረጡት የኢትዮጵያ ክፍል ኢንቨስት በማድረግ ትርፋማ ይሁኑ!

#ይምጡ ከእኛ ጋር ይስሩ!

#ዓለም የደረሰችበትን የቴክኖሎጂ ግብዓቶች ተጠቅመን በሰራናቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮቻችን ኢንቨስት ያደርጉ