አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር!!
በ አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር በአልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ ፤ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፤ በፓኬጅንግ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶች በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡
10 የማምረቻ ሼድ ሲኖሩት ከ2000 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ፈጥሯል፡፡
ከቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
በኢንዱስትሪ መንደሩ ከ23 በላይ ባለሃብቶች ምርት በማምረት ላይ ይገኛሉ ፡፡
#በሚሊዮኖች ገበያ ፤
#በወጣት የሰው ሃይል ፤
#በሚፈልጉት የኢንቨስትመንት ዘርፍ ፤
#በምቹ የአየር ሁኔታ ፤
#በመረጡት የኢትዮጵያ ክፍል ኢንቨስት በማድረግ ትርፋማ ይሁኑ!
#ይምጡ ከእኛ ጋር ይስሩ!
#ዓለም የደረሰችበትን የቴክኖሎጂ ግብዓቶች ተጠቅመን በሰራናቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮቻችን ኢንቨስት ያደርጉ