• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 4 months ago
  • 334 Views

የተለያዩ ሃገራት ዲፕሎማቶችና አምባሳደሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎብኙ

በአዲስ አበባ ተቀማጭነታቸውን ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ያሉ የልማት እንቅስቃሴዎችን፣ የኩባንያዎችን የሥራ ሂደት ተመልክተዋል።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months ago
  • 398 Views

አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ የሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ የሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን በመጎብኘት በዞኑ የሚከናወኑ የኢንዱስትሪና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችን ተመልክተዋል።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 month, 3 weeks ago
  • 474 Views

የቻይና የባለሀብቶች ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኘ

ከ30 በላይ የቻይና ባለሀብቶችን ያካተተ የልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎብኝቷል።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 month, 2 weeks ago
  • 433 Views

የኮርፖሬሽኑ አመራሮችና ሰራተኞች በ"ተስፋን እንትከል" ሀገራዊ የችግኝ ተከላ ንቅናቄ ተሳተፉ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል እየተካሄደ ያለውን ሀገራዊ ንቅናቄ በመቀላቀል በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ችግኞችን ተክለዋል።