• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 7 months ago
  • 561 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ አስጀመሩ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና  ከፍተኛ አመራሮች የኮርፖሬሽኑ የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ የሁለት አቅመ ደካሞችን  ቤት እድሳትን አስጀምረዋል ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 7 months ago
  • 662 Views

የዚምባብዌ የገንዘብ፤የኢኮኖሚ ልማት እና ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን አባላት የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ

ለልምድ ልውውጥ ተልዕኮ ኢትዮጵያ የሚገኙት የዚምባብዌ የገንዘብ፤ የኢኮኖሚ ልማት እና ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን አባላት የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎብኝተዋል፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 7 months ago
  • 609 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር በድሬዳዋ አስጀመረ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና  ከፍተኛ አመራሮች የኮርፖሬሽኑ 2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር በድሬዳዋ አስጀምረዋል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 7 months, 1 week ago
  • 610 Views

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን ቶዮ ሶላር ጎበኙ

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን ቶዮ ሶላር ዛሬ ጎብኝተዋል፡፡