በአዳማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የሚገኘው አንቴክስ ቴክስታይል ኃ.የተ.የግ.ማ በ20 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ የማስፋፊያ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከኢንዱስትሪዎች የሚወጣ ፈሳሽ ቆሻሻን በዘመናዊ መንገድ ለመቆጣጠር የሚያስችል ዲጅታል ስርዓት አልምቶ ስራ አስጀምሯል፡፡
በመላው ሀገሪቱ የተገነቡት ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ነፃ የንግድ ቀጠና በሚገኙበት አካባቢ ለሚገኙ ከተሞች የኢኮኖሚ እድገትና ለሀገር ኢንዱስትሪ መስፋፋት ያበረከቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ።
በጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ ያስመዘገቡ 5 የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ገብተው ለማልማት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ፊርማ ከኮርፖሬሽኑ ጋር ተፈራርመዋል፡፡