በ2017 በጀት ዓመት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከኪሳራ ወጥቶ ትርፋማ መሆን መቻሉ አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግና ለባለሃብቶች የገበያ መዳረሻን ለማስፋት የቁልፍ ባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ዘርፍ ቻይናውያን ባለሃብቶች በሰፊው እንዲሳተፉ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የቻይና አፍሪካ የጤና አጠባበቅ ትብብር ልዑካን አባላት ገለጹ፡፡
በቶኪዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ልማት ኮንፈረንስ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ከስብሰባበው ጎን ለጎን ለጃፓን ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በተመለከተ ገለጻ አድርጓል፡፡