• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 8 months, 3 weeks ago
  • 526 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከፍተኛ አመራሮች የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱሰትሪ ፓርክን ጎበኙ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የተመራ የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮችች ቡድን የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱሰትሪ ፓርክን ጎበኘ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 9 months, 1 week ago
  • 596 Views

#በመትከል_ማንሰራራት

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮች እና ሰራተኞች የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ  መርሃ ግብር በማካሄድ ላይ ይገኛሉ

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 9 months, 1 week ago
  • 1080 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከአራት ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተገለጸ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከአራት ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 9 months, 1 week ago
  • 982 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት  እቅድ አፈፃፀሙን በጅማ በመገምገም ላይ ይገኛል

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት  እቅድ አፈፃፀሙን በጅማ በመገምገም ላይ ይገኛል