ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሰመራ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጹ ክፍት የስራ መደቦች ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 326/2007 የተቋቋመ ዋና የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን ብቁ እና ልምድ ያላቸውን አቅራቢዎች በስትራቴጂካዊ አጋርነት መርጦ ማሰራት ይፈልጋል ።