
በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሰመራ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጹ ክፍት የስራ መደቦች ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ከታች በተገለጸው መመዝገቢያ አድራሻ በኦን ላይን/On-line/ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ከፍተኛ የሲቪል መሃንዲስ
ደረጃ፦13
ደመወዝ፦35,052
ብዛት፦01
ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ ማስተርስ/ድግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ ተዛማጅ
የትምህርት ደረጃ፦ማስተርስ/ድግሪ
የሥራ ልምድ፦2 ዓመት ወይም 3 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ፦ቋሚ
የሥራ ቦታ፦ሰመራ
*****************************
የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ከፍተኛ የስዊችጊርና ትራንስፎርመርና ጥገና ባለሙያ
ደረጃ፦13
ደመወዝ፦35,052
ብዛት፦01
ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ማስተርስ/ድግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ ተዛማጅ
የትምህርት ደረጃ፦ማስተርስ/ድግሪ
የሥራ ልምድ፦2 ዓመት ወይም 3 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ፦ቋሚ
የሥራ ቦታ፦ሰመራ
******************************
የሥራ መደቡ መጠሪያ፦የውኃ ቧንቧ ቴክኒሽያን III
ደረጃ፦12
ደመወዝ፦30,480
ብዛት፦01
ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ በመካኒክ፣ ኤሌትሪክ፣ ፕላምቢንግ/ጀኔራል መካኒክስ/ተዛማጅ
የትምህርት ደረጃ፦12+3/10+4/10+5
የሥራ ልምድ፦3/6/8 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ፦ቋሚ
የሥራ ቦታ፦ሰመራ
ማሳሰቢያ፣
የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን/On-line/ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ፡ https://forms.gle/bk7FbWtJxCZpt1tx5
የምዝገባ ቀን ፡ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ፡፡
አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አመልካቾች ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ/COC/ ሰርተፊኬት ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡
አመልካቾች የስራ ልምድ ከግል ተቋም ሲያቀርቡ ተገቢውን ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሰመራ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ቅ/ጽ/ቤት
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#HawassaSEZ
#TextileHub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#InvestEthiopia
#FDIReady
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#PharmaHubAfrica
#FDIReady
#EastAfricaSEZ
#GoldenOpportunity
#HawassaSEZ
#InvestEthiopia
#itparks
#information
#informationtechnology
#innovation
#InnovationInAction
#ethiotelecom
#zemengebya
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30