የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተገለፀ
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ስር የሚገኘው የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ ማግኘቱ ተገልጿል።
አገልግሎቱ ገቢውን ያገኘው ከስልጠናና የምክር አገልግሎቶች፤ የ ተቋማትን መዋቅር በማዘጋጀት፤ የቢዝነስና የስትራቴጂ እቅዶችን በማዘጋጀት እንዲሁም የተለያዩ የሀብት ምዝገባ እና ፊዚቢሊቲ ጥናቶችን በማከናወን መሆኑ ታውቋል።
በተጨማሪም አገልግሎቱ ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን 10 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የዉስጥ ስራዎችን ማከናወኑ ተገልጿል።
አሁን ላይ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘውን ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች በሪፎርም ትግበራ በማገዝ ከተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ጋር እንዲሁም ከተለያዩ ክልሎች ጋር አብሮ ለመስራት የዉል ስምምነት እየፈፀመ ይገኛል።
Industrial Projects Service earned more than 33 million birr
It has been stated that the Industrial Projects Service under IPDC has earned more than 33 million Birr.
The service earned its income from new training and counseling services, by preparing organizational structure of institutions, by organizing business and strategy plans and by carrying out valuation and feasibility studies.
In addition to this, it is stated that the service has carried out works worth 10 million Birr for Industrial Parks Development Corporation.
Industrial Projects Service (IPS) is currently holding discussions supported by various reforms and making agreements to work with various government, private institutions and new regions.
#Invest_In_Zero_Waiting_Time_Bureaucracy