"ኢትዮጵያ ትልቅ አቅም ያላት ሀገር ብቻ ሳትሆን በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ ለሚሹ ሁሉ ምቹ ሁኔታን እየፈጠረች ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)
የብራዚል ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉና በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያሉ አምራቾች ተጨማሪ ገበያ እንዲያገኙ ለመስራት ከስምምነት ተደረሰ።
የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር መካሄድ ጀመረ
የሲንጋፖር የወደብ ባለስልጣን በኢትዮጵያ በሎጀስቲክስ ኢንቨስትመንት እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ