የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰሩ ያሉት ስራዎች አበረታች መሆናቸውን በተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት ዳይሬክተር ጀኔራል ኩ ዶንግዩን ገለፁ።
ለአካባቢ ጥበቃ እና ለጥራት ትኩረት ተሰጥቶ የሚመረት ምርት በዓለም ዓቀፍ ገበያ ውስጥ ተፈላጊ መሆኑን የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ገለጹ፡፡
ቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ቼን ቺናን የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎብኝተዋል።
ከ 200 በላይ ከቻይና ጃንግዙ ግዛት የመጡ የቢዝነስና የንግድ ልዑካን ቡድን እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች የተሳተፉበት የኢትዮጵያ ጃንግዙ የኢኮኖሚና የንግድ ኮንፈረንስ የካቲት 18/2017 በአዲስ አበባ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አዳራሽ ተካሂዷል፡፡