• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0 Comments
  • 6 months ago
  • 1363 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኤፍዲአይ ኢንተሊጀንስ አመታዊ ውድድር ሁለተኛ ወጣ

የኤፍዲአይ ኢንተሊጀንስ መጽሄት በሚያካሄደው አመታዊ ውድድር የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ሁለተኛ መውጣቱን አስታወቀ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 3 months, 2 weeks ago
  • 333 Views

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ከ900 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያስመዘገቡ አዳዲስ ኢንቨስትመንቶች በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ስራ መጀመራቸው ተገለጸ

በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በተጠናቀቀው የፈረጆች ዓመት ከ900 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያስመዘገቡ አዳዲስ ኢንቨስትመንቶች  በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ወደ ስራ መግባታቸውን ተገለጸ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 3 months ago
  • 524 Views

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ሁለተኛው የሆነው የሶላር አምራች ኩባንያ የመጀመሪያ ምርቱን ወደ ውጭ መላክ ጀመረ

በሀዋሳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የሚገኘውና በተያዘው በጀት ዓመት ወደ ስራ ከገቡ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ኦሪጅን ሶላር ማምረቻ ፋብሪካ የመጀመሪያ ምርቱን ለአሜሪካ ገበያ መላክ ጀምሯል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 month, 1 week ago
  • 256 Views

ኮርፖሬሽኑ በሃገር ውስጥ የተገጣጠሙ የኤሌክትሪክ መኪኖች ከበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ተረከበ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገጣጠሙ 26 የኤሌክትሪክ መኪኖች ተረክቧል፡፡