የኮርፖሬሽኑ የ10 ዓመታት ጉዞ ለድሬዳዋ ከተማ እድገት የራሱን አሻራ ማኖር ችሏል፡-ከድር ጁሃር
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚቀጥሉት 10 አመታት ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን በሀገር ውስጥ ከማስፋፋት በተጨማሪ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ዞኖቹን በማልማት ለአህጉራዊ ኢኮኖሚያዊ ትስስር የበኩሉን አዎንታዊ ሚና የሚጫወት ግዙፍ የመንግስት የልማት ድርጅት እንደሚሆን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍሰሃ ይታገሱ ገለጹ፡፡