• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 6 days, 22 hours ago
  • 226 Views

የብሄራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል አባላት የሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኙ

የብሄራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል አባላት የሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኙ


በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ የተመራ የብሄራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል አባላት በሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የመስክ ምልከታ አድርገዋል።

የካውንስሉ አባላት በምልከታቸው በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎችንና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በተመለከተ ገለፃ የተደረገላቸው ሲሆን የወሰን፣ የጉምሩክ፣ የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል፣ የአጎዋ መታገድ እና ከመብራት አገልግሎት ጋር በተያያዘ እያጋጠሙ ያሉ ተግዳሮቶችን ተብራርቶላቸዋል::


የብሄራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስሉ አባላት በቅርቡ ሥራ የጀመረውን የቶዮ ሶላር ኩባንያ የስራ እንቅሥቃሴንም ጎብኝተዋል።

የሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በ300 ሄክታር ላይ ያረፈ ግዙፍ የማምረቻ ማዕከል ሲሆን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ሥር ከሚተዳደሩት 11 ልዩ ኢኮኖሚዎች  መካከል አንዱ ነው :: አሁን ላይ በልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከ28 በላይ ዓለም ዓቀፍ ኩባንያዎች በመሥራት ላይ ይገኛሉ ፡፡

#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia 
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment 
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone 
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein 
#exportprocessingzone 
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia 
#TextileHub 
#PlugAndPlay 
#AfricaRising 
#manufactureinafrica
#ሐዋሣስፐጭአለጮኖምችዞነ

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/ 
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial 
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc 
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial 
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial 
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et 
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA 
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia 
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30