• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 10 months ago
  • 542 Views

አሁን

#አሁን

የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ነው።

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የፓርኩን አጠቃላይ ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ ለአመራሮቹን በማስጎብኘት ላይ ይገኛሉ።

#Happening_Now

Leaders of various political parties are visiting Hawassa Industrial Park.

Industrial Parks Development Corporation CEO, Aklilu Tadesse, is giving a tour of the park's current activities to the leaders.