ኮርፖሬሽኑ ከ27 ሺህ በላይ ለሚደርሱ ዜጎች አዲስ የስራ ዕድል ፈጥሯል
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው 12 ኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት 6 ወራት ከ 27 ሺህ በላይ ለሚደርሱ ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር እንደተቻለ ተገልጿል።
በኢንቨስትመንት ማዕከሎቹ የስራ ዕድሉ የተፈጠረላቸው ወጣቶች ሲሆኑ 84 በመቶ የሚሆኑት ሴቶት ወጣቶች ናቸው።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት አበይት የስራ አፈፃፀሙን በድሬዳዋ እየገመገመ ይገኛል።
IPDC has created new job opportunities for more than 27 thousand citizens
It has been stated that in the last 6 months of the 2016 fiscal year, job opportunities for more than 27,000 citizens have been created in the 12 industrial parks and Dire Dawa Free Trade Zone managed by Industrial Parks Development Corporation.
The Citizens who have got job opportunities in the investment centers are young and 84 % of them are young womens.
Industrial Parks Development Corporation is reviewing its performance of the first 6 months of the 2016 fiscal year in Dire Dawa.
#Invest_In_Zero_Waiting_Time_Bureaucracy