• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 10 months, 2 weeks ago
  • 661 Views

አሁን

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት የእቅድ አፈፃፀሙን በድሬዳዋ ከተማ እየገመገመ ይገኛል ። 

በመድረኩ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ፤ የዘርፍ ኃላፊዎች ፤የ13ቱም ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የነፃ ንግድ ቀጠና ስራ አስኪያጆች እንዲሁም በየደረጃዉ ያሉ ሌሎችም የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። 

#Happening_Now 

Industrial Parks Development Corporation is currently evaluating its performance of the first 6 months of the 2016 fiscal year in Dire Dawa. 

IPDC CEO Aklilu Tadesse, Management members, industrial parks and free trade zone Management and other directors are also present in the event.