• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 8 months, 4 weeks ago
  • 282 Views

የኮሚሽነሯ መልዕክት

"ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ያለው ትብብር ከምግዜውም የተሻለ ነው" - ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ 

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሚ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ያለው ትብብር እና በቅርርብ መስራት ከምንግዜውም የተሻለ መሆኑን ገለፁ። 

ኮሚሽነሯ ይህን የገለፁት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባዘጋጀውና በአዲስ አበባ በተካሄደው የባለድርሻ አካላትና የባለሀብቶች የጋራ ፎረም ላይ ነው። 

ኮሚሽነር ለሊሴ እንደገለፁት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሚያመርቱ እና የማምረት ፍላጎት ላላቸው ሀገር በቀልና የውጪ ባለሀብቶች የሚሰጡ የጋራ አገልግሎቶችን ለማሳለጥ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በጋራ በተዋቀረ የማኔጅመንት ሲስተም ጭምር በመታገዝ በቅርርብ ስራዌልች እየተሰሩ ነው ብለዋል። 

ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኢንቨስተሮች የሚሰጠውን አገልግሎት ከኮርፖሬሽኑ ጋር ይበልጥ ለማቀናጀትና አጠናክሮ ለማስቀጠል አሁንም ዝግጁነቱ የላቀ መሆኑን አፅንኦት ሰጥተዋል። 

"Investment Commission's cooperation with  Industrial Parks Development Corporation is better than ever" - Commissioner Lelice Neme 

Ethiopian Investment Commission Commissioner Lice Nemi stated that the cooperation and working closely with Industrial Parks Development Corporation is better than ever. 

The commissioner said this at the joint forum of stakeholders and investors organized by IPDC in Addis Ababa. 

According to Commissioner Lelise, the two institutions are working in close cooperation with the help of a management system set up jointly with IPDC to facilitate common services provided to domestic and foreign investors who are interested in producing in industrial parks. 

The commissioner emphasized that Ethiopian  Investment Commission is still ready to coordinate and strengthen the services provided to investors with the corporation.