• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 9 months ago
  • 293 Views

አሁን

#አሁን 

ኮርፖሬሽኑ በአይነቱና በግዝፈቱ የመጀመሪያ የሆነውን የኢንቨስተሮችና የባለድርሻ አካላት የጋራ ፎረም በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው 

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ መድረኩን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በይፋ አስጀምረዋል። 

ኮርፖሬሽኑና ባለድርሻ አካላቱ በዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን በትብብርና በቅንጅት  በመቅረፍ ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ በመፍጠር  በፓርኮች ያለውን የኢንቨስትመንት ፍሰት መጨመር ላይ  አላማውን አድርጎ እየተካሄደ በሚገኘው ፎረም ላይ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት፤ የፋይናንስ ተቋማት፤ የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች፤ ሀገር በቀልና የውጪ ባለሀብቶች፤ ታዋቂ ግለሰቦችና ቲንክ ታንኮች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ 

#Happening_Now 

IPDC is holding a first-of-its-kind Investor and Stakeholder Forum in Addis Abeba. 

Aklilu Tadesse, Industrial Parks Development Corporation CEO officially launched the forum with a welcome message. 

The corporation and its stakeholders will address the challenges in the sector through cooperation and coordination, to create favorable investment environment and increasing the flow of investment in industrial parks. 

Federal and regional officials, Financial institutions, city administration mayors, foreign and Local Investors and think tanks are participating.