ሀገር አቀፉ የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ
ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ስራ ለመጀመር የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ መጽደቅን በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ ተገለፀ
"የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና በሙሉ አቅሙ ስራ ለመጀመር የሚያስችል ቁመና ላይ ነዉ" - የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኢትዮ-ኮሪያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ፕሮጀክት ተመረቀ