“ፓርኮቻችን ዉስጥ ያሉ የንግድ ተቋማት ለማህበራዊ ኃላፊነት እያደረጉት ያለውን ሚና አጠናክረዉ እንዲቀጥሉ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረግላቸዋል” አክሊሉ ታደሰ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ
የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን ለኢንቨስትመንት ይበልጥ ተመራጭ የሚያደርገው የጅቡቲ ፤የ ታጁራ እና የአሰብ ወደብን በቅርብ ርቀት ለመጠቀም የሚያስችል ኮሪደር መሆኑ ነው - የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚደንት ሀጂ አወል አርባ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን 5ተኛ ዙር አረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በአፋር ክልል በሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ በይፋ ተጀመረ
የፖርቹጋል ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ምዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ