• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 1 year, 7 months ago
  • 510 Views

"የሚጠብቁንን ጀግኖች እናክብር"

"የሚጠብቁንን ጀግኖች እናክብር" በሚል መሪ ቃል የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀን ተከበረ

"የሚጠብቁንን ጀግኖች እናክብር" በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ24ተኛ ግዜ እንዲሁም በሃገራችን ደግሞ ለ2ተኛ ግዜ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀን ተከብሯል።

እለቱ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና በተለያዩ ሁነቶች እና ዝግጅቶች ታስቦ ውሏል።

በኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲሁም በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና የሚገኙ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል ሰራተኞች በየግዜው የሚደርሱ የተለያዩ የእሳት አደጋዎችን ፈጥኖ፤ ቀድሞ በመድረስ በመከላከል ማህበራዊ ሀላፊነታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ።