• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 1 year, 7 months ago
  • 720 Views

12ተኛው አመታዊ የኢንቨስትመንት ግንኙነት መድረክ በአቡዳቢ

12ተኛው አመታዊ የኢንቨስትመንት ግንኙነት መድረክ በአቡዳቢ ብሄራዊ ኤግዚቢሽን መካሄድ ጀመረ

የኢንዱስትሪ ፓርኬች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮች የሚሳተፉበት 12ተኛው አመታዊ የኢንቨስትመንት ግንኙነት መድረክ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋና ከተማ አቡዳቢ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የኮርፖሬሽኑም አመራሮች በመድረኩ ለሚሳተፉ አለም አቀፍ አምራች ኩባንያዎች ፤ ባለሀብቶችና የኢንቨስትመንት ተቋማት በኢትዬጵያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የተገነቡትን ኢንዱስትሪ ፓርኮች ፤ የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠናን፣ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እንዲሁም የኢንቨስትመንት ፖሊሲዎችና ማበረታቻዎችን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛሉ።

ብሄራዊ ኤግዚቢሽኑ “The Investment Paradigm Shift: Future Investment opportunities to Foster sustainable Economic Growth, Diversity And Prosperity” በሚል መሪ ቃል ነው በአቡዳቢ እየተካሄደ የሚገኘው።

The 12th Annual Investment Meeting is being held in Abu Dhabi National Exhibition Center (ADNEC).

The 12th Annual Investment Meeting is being held in the presence of Industrial Parks Development Corporation officials in Abu Dhabi, the capital of the United Arab Emirates.

The officials of the corporation are promoting industrial parks built by IPDC in Ethiopia, Dire Dawa Free Trade Zone, investment options, investment policies and incentives to the international manufacturing companies, investors and investment institutions participating in the meeting.

The investment meeting is being held under the theme “The Investment Paradigm Shift: Future Investment opportunities to Foster sustainable Economic Growth, Diversity And Prosperity”