• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 1 year, 8 months ago
  • 686 Views

በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የተመራው ልዑክ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በዱባይ ከኢትዮጵያ ቆንፁል ጀነራል አክሊሉ ከበደ ጋር ተወያየ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የተመራው ልዑክ በተባበሩት አረብ አምሬቶች በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስል ጀነራል ከሆኑት አክሊሉ ከበደ ጋር ተወያየ

ልዑኩ በ UAE የኢትዮጵያ ቆንፅላ ፅ/ቤት በመገኘት  በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ የሚያስችል ዉይይት አካሂደዋል።

በዉይይታቸዉም በቀጣይ የ UAE ባለሀብቶች ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት የሚያደርጉበትን ሁኔታ ለመፍጠርና በቀጣይም ይበልጥ ተቀራርቦ ለመስራት ከመግባባት ተደርሷል።

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ የዓለም ሀገራት ኢንቨስትመንትን ለመሳብና አለማቀፋዊ ልምዶችና አሰራሮችን በመመልከት ተግባራዊ ለማድረግ አለም አቀፍ ጉብኝቶችንና ግንኙነቶችን እየፈጠረ ይገኛል።

The delegation led by Aklilu Tadesse, Chief IPDC CEO, had a discussion with H.E Aklilu Kebede, the Ethiopian Ambassador to the United Arab Emirates.

The delegation was at the UAE Ethiopian Consulate and held a lively discussion to attract investment in industrial parks.

In their discussion, it was agreed to create an environment for UAE investors to invest in the industrial parks managed by the corporation and to work more closely in the future.

IPDC is making international visits and connections to attract investment in different countries of the world and to observe and apply international practices and experiences.