• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 1 year, 10 months ago
  • 827 Views

ኮርፖሬሽኑ በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ገብተው ከሚያመርቱ ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ገብተው ከሚያመርቱ ስምንት ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አክሊሉ ታደሰ በዛሬው እለት ከሰባት የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች እና ከአንድ የውጪ ኩባንያ የስራ ሀላፊዎች ጋር ነው የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙት።

ኮርፖሬሽኑ ኢዩፒያ ትሬድ ኤንድ ሎጀስቲክስ ፒ.ኤል.ሲ፣ ፐርኪንስ ኢንዱስትሪያል ፒ.ኤል.ሲ፣ አይ.ኢ ኔትወርክስ፣ ያት ኢንዱስትሪያል ፒ.ኤል.ሲ.፣ አሳምነው አስፋው ጀነራል ኮንትራክተር እና ማስ ስካይ ትሬዲንግ ፒ.ኤል.ሲ፣ ኦሪዮን አዲስ ኢንጂነሪንግ ፒ.ኤል.ሲ ከተባሉ ሀገር በቀል ኩባንያዎች በተጨማሪም ናይልኮ ኤልክትሪክ ኢኪዩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ፒ.ኤል.ሲ ከተሰኘ የውጪ ኩባንያ ጋር ስምምነቱን ተፈራርሟል።

Industrial Parks Development Corporation signed a memorandum of understanding with companies entering Dire Dawa Free Trade Zone.

IPDC CEO Mr. Aklilu Tadesse, signed the MOU with seven local companies and one foreign company managers.

IPDC has signed the MOU with local companies called EUPIA trade and logistics Plc, Perkins Industrial Plc, IE Networks, YAT Industrial Plc, Asamnew asfaw general contactor, Mas Sky trading Plc and also a foreign company called NILECO Electric Equipment Manufacturing Plc.