ዋና ስራ አስፈጻሚዎቹ የባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታየ (ዶ/ር) እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) የባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
ዋና ስራ አስፈጻዊዎቹ በጉብኝታቸው በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ የሚገኙ አምራቾችን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን ከባለሃብቶቹ ጋር ውይይት በማድረግ ያጋጠሟቸውን ችግሮችና ተግዳሮቶች መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ የሚገኙ ባለሃብቶች ያሉባቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታት ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የገለጹላቸው ሲሆን ባለሃብቶቹም ጠንክረው መስራት እንደሚጠበቅባቸው አመላክተዋል፡፡
የባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን 75 ሄክታር ላይ የለማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ሲሆን አሁን ላይ ከአኩሪ አተር ዘይት የሚጨምቅ፣ ከበቆሎ ስታርች የሚያመርት እና ትራንስፌርመር የሚያመርቱ ኩባንያዎች በስራ ላይ ያሉበት ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ነው፡፡ ኩባንያዎቹ ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል እንዲሁም ለአካባቢው አርሶ አደሮች ዘላቂ የሆነ የገበያ ትስስር ፈጥረዋል፡፡
#IPDC
#PMOEthiopia
#ecospecialeconomiczone
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#bolelemiSEZ
#kilintoSEZ
#addisindustryvillage
#informationtechnologypark
#AdamaSEZ
#jimmaSEZ
#HawassaSEZ
#debrebirhanSEZ
#bahirdarSEZ
#kombolchaSEZ
#Arertiindustrypark
#MekeleSEZ
#DDFTZ
#semeraSEZ
#textilehub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#fdiready
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#pharmahubafrica
#eastafricasez
#GoldenOpportunity
#itparks
#information
#informationtechnology
#InnovationLeadership
#InnovationInAction
#solarpanels
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30