ኮርፖሬሽኑ ባለፉት 6 ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ያስገኘው ገቢ ከእጥፍ በላይ ማደጉ አበረታች መሆኑ ተገለጸ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት 6 ወራት ያስመዘገበው የኤክስፖርት እቅድ አፈጻጸም ከእጥፍ በላይ ማደጉ አበረታች መሆኑን የኮርፖሬሽኑ የስራ አመራር ቦርድ ገልጿል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስራ አመራር ቦርድ የኮርፖሬሽኑን የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ አጋማሽ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ገምግሟል፡፡
የስራ አመራር ቦርዱ በግምገማው ኮርፖሬሽኑ ከሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለፉት 6 ወራት ወደ ወጭ ከተላኩ ምርቶች ከ112.6 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኙ ሲሆን ይህም ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸር ከእጥፍ በላይ እድገት ማሳየቱን ቦርዱ አድንቋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ የ 6 ወራት የስራ አፈጻጸም ውጤት ኮርፖሬሽኑ በ5 አመት መሪ እቅዱ ያስቀመጣቸውን ስትራቴጅክ ግቦች ወደ ተግባር እየቀየረ መሆኑን እንደሚያመላክት ስራ አመራር ቦርዱ ጠቁሟል፡፡
የስራ አመራር ቦርዱ ኮርፖሬሽኑ በመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈጻጸሙ ያሳካቸውን እቅዶች አጠናክሮ በማስቀጠል ስትራቴጅክ ግቦቹን ለማሳካት አመራሩና ሰራተኛው በትጋት መስራት እንዳለበት አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡
#IPDC
#PMOEthiopia
#ecospecialeconomiczone
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#bolelemiSEZ
#kilintoSEZ
#addisindustryvillage
#informationtechnologypark
#AdamaSEZ
#jimmaSEZ
#HawassaSEZ
#debrebirhanSEZ
#bahirdarSEZ
#kombolchaSEZ
#Arertiindustrypark
#MekeleSEZ
#DDFTZ
#semeraSEZ
#textilehub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#fdiready
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#pharmahubafrica
#eastafricasez
#GoldenOpportunity
#itparks
#information
#informationtechnology
#InnovationLeadership
#InnovationInAction
#solarpanels
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30