በጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተመራ ከፍተኛ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኘ
በጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኩኒሚትሱ አያኖ የተመራና ከ48 በላይ አባላትን የያዘ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎብኝቷል፡፡
የልዑካን ቡድኑን የቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ትንሳኤ ይማም አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን፣ ስለ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴም ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡
ልዑካን ቡድኑ በቆይታቸው በዞኑ ውስጥ ውጤታማ ሥራ እያከናወኑ የሚገኙ ኩባንያዎችን የተመለከቱ ሲሆን፣ በተለይም በአልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ ምርት ላይ የተሰማራውን የጄይ ጄይ ቴክስታይልን (Jay Jay Textile) እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል።
በተጨማሪም የጃፓን ኩባንያ የሆነውና የተለያዩ ሚስጥራዊ ሕትመቶችን ለማምረት በግንባታ ላይ የሚገኘውን የቶፓን ግራቪቲ (Toppan Gravity) ፋብሪካን የግንባታ ሂደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
ከ35 በላይ ከሚሆኑ የጃፓን ኩባንያዎች የተውጣጡት እነዚህ 48 የቢዝነስ ልዑካን፣ በኢትዮጵያ ያለውን የንግድና የኢንቨስትመንት አማራጮች ለመቃኘት ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ልዑካን ቡድኑ በቆይታው በዛሬው ዕለት በሚካሄደው የኢትዮ-ጃፓን ቢዝነስ ፎረም ላይ የሚሳተፍ ሲሆን፣ ይህም በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የንግድና የኢኮኖሚ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
Japanese High-Level Business Delegation Visits Bole Lemi Special Economic Zone
A high-level business delegation led by Japan’s State Minister for Foreign Affairs, Mrs. Kunimitsu Ayano, has paid an official visit to the Bole Lemi Special Economic Zone (SEZ).
The delegation, comprising more than 48 representatives from over 35 Japanese companies, was welcomed by the Manager of Bole Lemi Special Economic Zone, Mr. Tinsae Yimam. During the visit, Mr. Tinsae briefed the delegation on the zone’s overall operations, investment opportunities, and ongoing developments.
As part of the tour, the delegation visited several companies operating within the zone, including Jay Jay Textile, which is engaged in garment and textile manufacturing.
The delegation also toured the construction site of the Toppan Gravity factory, a joint venture between Japanese and Ethiopian companies, that will specialize in the production of security printing.
The visit forms part of the delegation’s broader engagement in Ethiopia aimed at exploring trade and investment opportunities. During their stay, the delegation is also participating in the Ethiopia–Japan Business Forum being held today.
The forum is expected to further strengthen and elevate trade and economic cooperation between Ethiopia and Japan.
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#HawassaSEZ
#TextileHub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#InvestEthiopia
#FDIReady
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#PharmaHubAfrica
#FDIReady
#EastAfricaSEZ
#GoldenOpportunity
#HawassaSEZ
#InvestEthiopia
#itparks
#information
#informationtechnology
#innovation
#InnovationInAction
#ethiotelecom
#zemengebya
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30