ኮርፖሬሽኑ የተቀናጀ የስራ አመራር ስርዓት ስልጠና ለስራ መሪዎች ሰጠ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዲስ አበባ ንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር ዓለም ዓቀፍ ደረጃን ያሟላ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን የተቀናጀ የስራ አመራር ስርዓት ለመተግበር የሚያስችል ስልጠና ለዋና መስሪያ ቤት መምሪያ ኃላፊዎች እና ለልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ስራ አስኪያጆች ሰጥቷል፡፡
ኮርፖሬሽኑ ከዋና መስሪያ ቤት በተጨማሪ በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ደረጃውን የጠበቀና ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት በዞኖቹ ውሰጥ የሚገኙ ባለሃብቶችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችሉ ስራዎች አጠናክሮ ለማስቀጠል በማሰብ ለልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ሰራተኞች ከዚህ ቀደም በሶስት ዙር ስልጠና መስጠቱ ይታወሳል፡፡
ኮርፖሬሽኑ በጥራት ስራ አመራር ስርዓት ዘርፍ፤ በስራ ላይ ደህንነት ስራ አመራር ዘርፍ እና በአካባቢ ጥበቃ ስራ አመራር ዘርፍ እውቅና ለማግኘት የሚያስችል ስራዎችን የሚያግዝ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከዋና መስሪያ ቤትና ከልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ለተውጣጡ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች መስጠቱ ጥራት ያለውን አገልግሎት ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመስጠት ያስችላል፡፡
ለአራተኛ ጊዜ በተከታታይ ዙሮች የተሰጠው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ከላይ የተጠቀሱትን ሶስቱን ዘርፎች በማቀናጀት ለኮርፖሬሽኑ እውቅና ለማግኘት የሚያስችሉ ስራዎችን ለመስራት ተጨመሪ አቅም ይፈጥራል ተብሎ ይታመናል፡፡
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#HawassaSEZ
#TextileHub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#InvestEthiopia
#FDIReady
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#PharmaHubAfrica
#FDIReady
#EastAfricaSEZ
#GoldenOpportunity
#HawassaSEZ
#InvestEthiopia
#itparks
#information
#informationtechnology
#innovation
#InnovationInAction
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30