• Striving for eco industrial park
logo

ኮርፖሬሽኑ ኢትዮጵያ በፋርማሲ ዘርፍ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በህንድ እያስተዋወቀ ነው

ኮርፖሬሽኑ ኢትዮጵያ በፋርማሲ ዘርፍ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በህንድ እያስተዋወቀ ነው

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያ በፋርማሲ ዘርፍ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በህንድ ለዓለም አቀፍ ባለሀብቶች እያስተዋወቀ ነው፡፡ 

በኮርፖሬሽኑ ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ስራ አስፈጻሚ አቶ ውብሸት ታደለ የተመራዊ ልዑካን ቡድን በ74ኛውን የሕንድ የፋርማሲዩቲካል ኮንግረስ አመታዊ ኤግዚቢሽን ላይ በመሳተፍ ሀገሪቷ ለዘርፍ የምትሰጠውን ማበረታቻ እና ያዘጋጃቸውን መሰረተ ልማት በማስተዋወቅ ላይ ናቸው፡፡

በሀገሪቱ ሶስተኛዋ ትልቋ ከተማ ቤንጋሉር እየተካሄደ ባለው ኤግዚቢሽን የኮርፖሬሽኑ አመራሮች እና ባለሞያዎች  ለዘርፉ አምራቾች፣ ሻጮች ፣ ገዢዎች ፣ ምሁራን እና ተማሪዎች ኢትዮጵያ በአፍረካ ብቸኛውን የፋርማሲዩቲካል ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ገንብታ ለባለሀብቶች ዝግጁ ማድረጓን አብራርተዋል፡፡


በኤግዚቢሽኑ ህንዳውያን ባለሀብቶችን ጨምሮ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በኤግዚቢሽኑ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡


 ከኤግዚቢሽኑ ጎን ለጎን ሴሚናሮች አዳዲስ የፋርማሲቲዩካል ግኝቶች ይፋ የተደረጉበት መድረክ እንዲሁም ለጤናው ዘርፍ አስተዋጽኦ በማበርከት ለይ ያሉ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና ሮቦቲክስ  የፈጠራ ውጤቶችም ለእይታ ቀርበዋል።


#IPDC
#PMOEthiopia 
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment 
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone 
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein 
#exportprocessingzone 
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia 
#HawassaSEZ 
#TextileHub 
#PlugAndPlay 
#AfricaRising 
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#InvestEthiopia
#FDIReady
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#PharmaHubAfrica
#FDIReady 
#EastAfricaSEZ
#GoldenOpportunity
#HawassaSEZ 
#InvestEthiopia
#itparks 
#information 
#informationtechnology 
#innovation 
#InnovationInAction
#ethiotelecom
#Zemengebya

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/ 
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial 
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc 
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial 
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial 
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et 
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA 
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia 
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30