• Striving for eco industrial park
logo

በፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ዲፕሎማት የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኘ

በፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ዲፕሎማት የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኘ

በፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ዲፕሎማት አምባሳደር ሀሚድ አስጋር ካህን የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን አባላት የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎብኝቷል፡፡

የልዑካን ቡድኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ጃለኔ ሃሰን እና የኢንቨስትመንትና ፕሮሞሽንና ማርኪቲንግ ዘርፍ ስራ አስፈጻሚ አቶ ውብሸት ታደለ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

በፋርማሲዩቲካል የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት ያላቸውን ባለሃብቶች ያካተተው የልዑካን ቡድኑ አባላት በቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እውቀታቸውን እና ሀብታቸውን ስራ ላያ ቢያውሉ ስለሚያገኟቸው ጥቅሞችና በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ሥለተደረጉ የማሻሻያ ስራዎች እና ለዘርፉ ስለሚደረጉ ማበረታቻዎች በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ምክትል ስራ አስፈጻሚ በአቶ ምስክር ማሞ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡

በአምባሳደር ሀሚድ አስጋር ካህን የተመራው የልዑካን ቡድን ከኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጋር ካደረጉት ውይይት በተጨማሪ በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ የሚገኙ ባለሀብቶችን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡

#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#HawassaSEZ
#TextileHub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#InvestEthiopia
#FDIReady
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#PharmaHubAfrica
#FDIReady
#EastAfricaSEZ
#GoldenOpportunity
#HawassaSEZ
#InvestEthiopia
#itparks
#information
#informationtechnology
#innovation
#InnovationInAction
#PakistanInvestors
#Pakistan

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30