በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የቻይናውያን ባለሃብቶች ተሳትፎ ለማሳደግ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን፦የቻይና ብሔራዊ የንግድ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የቻይናውያን ባለሃብቶች ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰሩ የቻይና ብሔራዊ የንግድ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ዣንግ ሚን ገለጹ፡፡
ምክትል ፕሬዝዳንቱ ይህንን የገለጹት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ስራ አስፈጻሚ አቶ ውበሸት ታደለ የቻይና ብሔራዊ የንግድ ፕሮሞሽን ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራ ልዑካን ቡድን አባላትን ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ነው፡፡
ስራ አስፈጻሚው ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው 14 ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች እና ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉ የተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮችና ማበረታቻዎች ለልኡካን ቡድኑ አባላት አብራርተዋል፡፡
የቻይና ብሔራዊ የንግድ ፕሮሞሽን ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ዣንግ ሚን በበኩላቸው ምክርቤታቸው በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለው ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታን የማስተዋወቅ ስራዎችን እንደሚሰሩ ጠቁመው የቻይና ባለሀብቶች በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ገብተው ሀብትና እውቀታቸውን ስራ ላይ እዲያውሉ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡
በታዳሽ ኢነርጂ፤በማእድን፤ማኑፋክቸሪንግ፤ በግብርና፤ በባዮ ቴክኖሎጅ፤ በትራንስፖርትና በፋማሲዪቲካል የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ የሚሰማሩ ባለሃብቶች የያዘው ልዑካን ቡድን የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#HawassaSEZ
#TextileHub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#InvestEthiopia
#FDIReady
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#PharmaHubAfrica
#FDIReady
#EastAfricaSEZ
#GoldenOpportunity
#HawassaSEZ
#InvestEthiopia
#itparks
#information
#informationtechnology
#innovation
#InnovationInAction
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30