በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የሚገኙ ባለሃብቶችን የገበያ መዳረሻ ለማስፋት የቁልፍ ባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግና ለባለሃብቶች የገበያ መዳረሻን ለማስፋት የቁልፍ ባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የሚገኙ ባለሃብቶችን የውጪ ገበያ መዳረሻ በማስፋት የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ለማሳደግ ያለመ የቁልፍ ባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡
የውይይት መድረኩን የመሩት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኦፐሬሽን ዘርፍ ስራ አስፈጻሚ አቶ ካሚል ኢብራሂም ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የሚገኙ ባለሃብቶችን ትርፋማ ለማድረግና አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን ለመሳብ የገበያ መዳረሻን ማስፋት፤የፖሊሲና የአሰራር ማሻሻያዎችን ለማድረግ እንዲሁም ዓላመውን የመታ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ስራዎችን መስራት የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በውይይት መድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፤የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፤ከኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት እና ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ተወካዮች ተሳትፈውበታል፡፡
#StrategicInvestment
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#InvestEthiopia
#GoldenOpportunity
#FDIReady
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#PharmaHubAfrica
#FDIReady
#EastAfricaSEZ
#GoldenOpportunity
#KilintoSEZ
#InvestEthiopia
#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#HawassaSEZ
#TextileHub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#agroprocessing
#kilintospecialeconomiczone
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30