የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከፍተኛ አመራሮች የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱሰትሪ ፓርክን ጎበኙ
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የተመራ የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮችች ቡድን የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱሰትሪ ፓርክን ጎበኘ፡፡
የጉብኝቱ ዓላማ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሀገሪቷ ያላትን እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም በጋራ ማስተዋወቅ የሚቻልበትን አግባብ ለመፍጠር መሆኑን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍሰሃ ይታገሱ ገልጸዋል፡፡
የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱሰትሪ ፓርክ በመንግስት ከለሙ አራት የተቀናጁ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ስር የሚተዳደረው ፓርኩ የተለያዩ የግብርና ምርቶችን የሚያቀናብሩ ባለሀብቶችን ተቀብሎ በማስተናገድ ላይ ይገኛል፡፡
#EastAfricaSEZ
#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#weekend
#specialeconomiczone
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30