በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ የሚሰሩ ሠራተኞችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሁሉም ባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞችን ኑሮ ለማሻሻል የሁሉም ባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የተቋቋሙ የሰራተኞች የህብረት ሥራ ማህበራት ከተቋቋሙበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ያገኟቸው ስኬቶች እና ልምዶቸ እንዲሁም እያጋጠሟቸው ያሉ መሠረታዊ ችግሮቻቸውን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡
በኔዘርላንድ የልማት ድርጅት አይ.ዲ.ኤች አስተባባሪነት በተዘጋጀው የምክክር መድረክ የሃዋሳ ፤አዳማ ፤ቦሌ ለሚ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች እና በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የሚገኙ የሰራተኞች የሸማች የህብረት ስራ ማህበራት ያላቸው ተሞክሮ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
በመድረኩ በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ምቹ የስራ ከባቢ ለመፍጠር ታሳቢ ያደረገ የሠራተኞች የህብረት ሥራ ማህበራት መቋቋማቸው በበጎ ጎን የተጠቀሰ ሲሆን ለውጤታማነቱ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብና ድጋፍ ወሳኝ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
#IPDC
#KilintoSEZ
#NewBeginnings
#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzo
#specialeconomiczone
#InvestInEthiopia
#SEZ
#BusinessGrowth
#jobcreation
#IDH
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@industrialparksdevelopment622
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30