የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስራ መሪዎች “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖን ጎበኙ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስራ መሪዎች በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተዘጋጀውን 3ኛውን "ኢትዮጵያ ታምር ት” ኤክስፖ ጎብኝተዋል።
የ “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ላይ ማሽነሪዎች፣ የግብር ምርቶች፣ የጨርቃጨርቅና የቆዳ ውጤቶች በአጠቃላይ በኤክስፖ ላይ 288 አቅራቢዎች ምርት የቀረበ ሲሆን በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የሚገኙ ኩባንያዎችም በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 3ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በይፋ የከፈቱት ሲሆን እስከ ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል፡፡
#IPDC
#KilintoSEZ
#NewBeginnings
#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzo
#specialeconomiczone
#InvestInEthiopia
#SEZ
#BusinessGrowth
#jobcreation
#madeinethiopia
#madeinethiopiaexpo2025
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@industrialparksdevelopment622
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30