የኮርፖሬሽኑ የልዑካን ቡድን አባላት በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ፤
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም ከተማ የተመራ የቢዝነስ ልዑክ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር ብርሀኑ ጸጋዬ ጋር ተወያይተዋል ።
የልዑካን ቡድኑ በውይይቱ በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የሚያደርጉት ተሳትፎ እና የውጭ ምንዛሪን በተመለከተ በአግባቡ ለሀገር ገቢ እንዲደርስ ከማድረግ አንጻር መሰራት ባለባቸው ጉዳዮችን ላይ ተወያይተዋል።
በተለይም ደግሞ ከጂቡቲ ወደብ በሚደረገው የሀገራችን አጠቃላይ የገቢ-ወጪ ንግድ ስርዓት ውስጥ የሚመጡ ኮንቴነሮች የማጓጓዝ ቀነ-ገደብ የሚያልፍበት እና በሀገር ገበያ ላይ ጫና የሚፈጥርበትን አሠራር ለመቀነስ ብሔራዊ ባንክ እና የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በቅንጅት መስራት እንዳለባቸው በውይይቱ ተነስቷል።
#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzo
#specialeconomiczone
#InvestInEthiopia
#BahirDarSEZ
#BusinessGrowth
#jobcreation
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@industrialparksdevelopment622
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30