• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 4 days, 8 hours ago
  • 55 Views

ልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ የፍሳሽ ቆሻሻ አስተዳደርን በዘመናዊ መንገድ ለመቆጣጠር የሚያስችል ስርዓት አልምቶ ስራ አስጀመረ

ልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ የፍሳሽ ቆሻሻ አስተዳደርን በዘመናዊ መንገድ ለመቆጣጠር የሚያስችል ስርዓት አልምቶ ስራ አስጀመረ

የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከኢንዱስትሪዎች የሚወጣ ፈሳሽ ቆሻሻን በዘመናዊ መንገድ ለመቆጣጠር የሚያስችል ዲጅታል ስርዓት አልምቶ ስራ አስጀምሯል፡፡

የዲጅታላይዝ ስርዓቱን ስራ ያስጀመሩት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ወደ ስራ የገባው ሲስተም የአገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ የሚያግዝና የአሰራር ስርዓቱን የሚያዘምን መሆኑን ገልጸው በቀጣይም በአዳማ የተጀመረውን ልምድ በመውሰድ በሌሎች የኢኮኖሚ ዞኖች ላይ ለመተግበር ይሰራል ብለዋል፡፡

የአዳማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጉልላት አበበ በበኩላቸው የፍሳሽ ቆሻሻ ማከሚያ ስርዓቱን በዘመናዊ መንገድ ለመቆጣጠር የሚያግዝ፤የኦፕሬሽን ስራዎችን በቀላሉ ለመቆጣጠርና ለማስተባበር የሚረዳ እንዲሁም ለባለሃብቶች ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ስራውን በፋይንስ ያገዘውን ልማታዊ ድርጅት አይ ዲ ኤችን ስላደረገላቸው ድጋፍ አመስግነዋል፡፡

ASEZ Introduces a Digital System That Monitors Liquid Waste Discharged from Factories

Adama Special Economic Zone (ASEZ) has introduced a digital system designed to monitor liquid waste discharged from factories operating within the zone.

Dr. Feseha Yitagesu, the CEO of the Industrial Parks Development Corporation, who officially launched the system, highlighted that the new technology will enhance service efficiency, streamline operations, and modernize waste management within the Special Economic Zone.

Dr. Feseha further noted that the insights and experience gained from ASEZ will serve as a model for other economic zones to adopt.
Gulilat Abebe, the General Manager of ASEZ, emphasized that the system will simplify the management of sewage treatment, improve operational oversight, and provide faster, more efficient services to investors.

He also expressed appreciation to the development organization IDH for financing the project and supporting its successful implementation.

#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzo
#specialeconomiczone
#InvestInEthiopia
#BahirDarSEZ
#BusinessGrowth
#jobcreation
#adamaspecialeconomiczone
#Zeroliquiddischarge

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@industrialparksdevelopment622
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30