• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 1 day, 5 hours ago
  • 29 Views

በቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ

በቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ 

በቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር  ቼን ቺናን የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎብኝተዋል።

 የልዑካን ቡድኑ በጉብኝታቸው በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖቹ ስላሉ የመሰረተ ልማት፤የባለሀብቶች ተሳትፎ እንዲሁም አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ዙሪያ በቦሌ ለሚ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ስራ አስኪጅ አቶ ትንሳኤ ይማም፣ በቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ስራ አስኪያጅ ቶሎሳ  በዳዳ (ዶ/ር) እና በኮርፖሬሽኑ አንቨስትመንት ፕሮሞሽን እና ማርኬቲንግ መምሪያ ኃላፊ ሚኪያስ ታደሰ ገለፃ የተደረገላቸው ሲሆን የመስክ ምልከታም አድርገዋል። 

የልዑካን ቡድኑ ተወካዮች የምክር ቤት አባልነት  እንደመሆናቸው መጠን ባለሃብቶች ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ሀብት እና እውቀታቸውን ስራ ላይ እንዲያውሉ ለማድረግ የሚያስችል የማስተዋወቅ እና የማግባባት ስራዎችን እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሙ ዞኖች እና ድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና ገብተው ስራ ከጀመሩ ባለሃብቶች መካከል የቻይና ባለሃብቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ፡፡ 

Chinese business delegation led by the Vice Chairman of the China Council for the Promotion of International Trade visits the Bole Lemi, Kilinto SEZs

A Chinese business delegation, led by Mr. Chen Jia’nan, the Vice Chairman of the China Council for the Promotion of International Trade (CCPIT), recently visited the Bole Lemi and Kilinto Special Economic Zones (SEZs) in Ethiopia. 

The visit included briefings by Bole Lemi SEZ Manager Tinsea Yimama, Kilinto SEZ Manager Tolosa Bedada, and IPDC's Investment Promotion and Marketing Department Head Mikiyas Tadesse. They discussed the state-of-the-art infrastructure, investor participation, and ongoing business activities in the SEZs.

The delegation, composed of approximately 50 politicians and businesspeople, also toured the production activities carried out by some of the investors in these zones. The visitors were impressed by the opportunities and facilities available, and they pledged to spread the word about the potential for investment in the IPDC-administered SEZs to their colleagues back in China.

Chinese investors are currently the largest group of Foreign Direct Investment (FDI) contributors in Ethiopia’s SEZs, including the Dire Dawa Free Trade Zone, which is also administered by the Industrial Parks Development Corporation (IPDC).
#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia 
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark 
#Investment 
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzo
#specialeconomiczone 
#madeinethiopia
#EthiopiaRising 
#AfricaTheFuture 
#InvestmentHub 
#innovations  
#EconomicGrowth 
#Bolelemisez
#Kilinto
#pharmaceuticals


በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/ 
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial 
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc 
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial 
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial 
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et 
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@industrialparksdevelopment622 
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia 
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30