በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ተከናወነ
በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በዛሬው እለት ተከናውኗል።
በመርሀ ግብሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሀ ይታገሱ ፤ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ መኩሪያ ማርሻዬ ፤ የኮርፖሬሽኑ እና የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ አመራሮችና ሰራተኞች እንዲሁም የአካባቢው ማህበረሰብ ተሳታፊ ሆነዋል።
ከአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብሩ ጎን ለጎን የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የ2016 በጀት ዓመት የ 11 ወራት አፈፃፀም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሀ ይታገሱ በአፈፃፀም ሪፖርቱ መነሻ በቀጣይ 100 ቀናት በትኩረት መከናወን በሚገባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
A Green Legacy program was carried out at Hawassa Industrial Park
A Green Legacy program was held at Hawassa Industrial Park was today.
Industrial Parks Development Corporation CEO, Dr. Fisseha Yitagesu, Mayor of Hawassa City Mr. Mekuria Marshaye, The leaders and employees of the Corporation and Hawassa Industrial Park community participated.
Beside the Green Legacy program, Hawassa Industrial Park's 11-month performance of 2016 fiscal year was presented and discussed.
Industrial Parks Development Corporation CEO, Dr. Fisseha Yitagesu, has set a directions on the main issues that should be focused on in the next 100 days.