• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 5 months, 3 weeks ago
  • 501 Views

የዋና ስራ አስፈፃሚው ቆይታ - በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሀ ይታገሱ ድሬዳዋ ከተማ ገብተዋል 

ዋና ስራ አስፈፃሚው ዶ/ር ፍሰሀ በዛሬው እለት ድሬዳዋ የገቡት የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴን ለመመልከት ሲሆን በነፃ ንግድ ቀጠናው እያመረቱ የሚገኙ ሀገር በቀል እና አለም አቀፍ ኩባንያዎችን ፤ በቅድመ ኦፕሬሽን ላይ የሚገኙ እንዲሁም አጠቃላይ የነፃ ንግድ ቀጠናውን መሰረተ ልማትና ወቅታዊ እንቅስቃሴ ለመመልከት ነው። 

ዶ/ር ፍሰሀ በነፃ ቀጠናው በሚኖራቸው ምልከታ መሰረት ነፃ ንግድ ቀጠናው በቀጣይ ሙሉ መሉ ወደ ስራ በሚገባበትና ከባለድርሻ አካላት ጋር በሚኖር ትብብር ዙሪያ አቅጣጫ ያስቀምጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Industrial Parks Development Corporation CEO, Dr. Fisseha Yitagsu, has arrived in Dre dawa City.

IPDC CEO, Dr. Fisseha Yitagesu entered Dire Dawa today to observe the current activities of the Dire Dawa Free Trade Zone, operational local and international companies and companies doing some pre-operational activities in the free trade zone.

According to Dr. Fiseha's observation of the free trade zone, it is expected that he will set a direction for cooperation with stakeholders and to make the free trade zone fully operational.

#DDFTZ