• +251118722266
  • Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0Comments
  • 5 months, 1 week ago
  • 425 Views

የፓኪስታን ባለሀብቶች በአዳዲስ ኢንቨስትመንቶች

የፓኪስታን ባለሀብቶች በፋማሲዩቲካል እና በቴክስታይል ዘርፍ ኢንቨስት እንደሚያደርጉ አሳወቁ 

ከ80 በላይ የፓኪስታን የባለሀብቶች የልዑካን ቡድን አባላት የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን የስራ እንቅስቃሴንና የተሟሉ መሰረተ ልማቶችን ጎብኝተዋል። 

የልዑካን ቡድኑ አባላት በኮርፖሬሽኑ  በተደረገላቸው የ Golden Reception  አቀባበል ደስተኞች መሆናቸውንና ፕሮግራሙ ለኢንቨስትመንት የሚጋብዝ መሆኑን በጉብኝቱ ገልፀዋል። 

የፓኪስታን የባለሃብቶች የልዑካን ቡድን አባላቱ የቂሊንጦ እና ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን በትናንቱ የጠዋት የጉብኝት  መርሃ ግብራቸው የጎበኙ ሲሆን በከሰዓት መርሐ ግብር ደግሞ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት አከናውነዋል። 

በጉብኝታቸው ወቅትም በፋርማሲዩቲካል ፤  በቴክስታይል እንዲሁም በሌሎች የቴክኖሎጂ ምርቶችና የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት እንቅስቃሴ እንደሚጀምሩ በመድረኩ አረጋግጠዋል። 

የልዑክ ቡድኑ አባላት ከጉብኝት መርሀ ግብሩ ባሻገር የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። 

Pakistani investors have announced that they will invest in the pharmaceutical and textile sectors 

More than 80 members of delegation of Pakistani investors visited Adama Industrial Park's operational activities and complete infrastructure. 

During the visit, the members of the delegation expressed that they are happy with the Golden Reception program by the corporation and that the hospitality of the program will invite investors for investment. 

The members of the delegation of Pakistani investors visited Bole Lemi and Kilinto Industrial Parks yesterday in their morning schedule and visited Adama Industrial Park in the afternoon schedule. 

During their visit, they confirmed that they will start activities to engage in pharmaceutical, textile and garment and technological equipments as well as other investment sectors. 

The members of the delegation left their green footprint beyond the tour schedule in Adama.

#Invest_In_Zero_Waiting_Time_Bureaucracy